ሕዝቅኤል 30:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በግብፅ ላይ ሰይፍ ይሆናል፤በኢትዮጵያም ላይ ጭንቀት ይመጣል።የታረዱት በግብፅ ሲወድቁ፣ሀብቷ ይወሰዳል፤መሠረቶቿም ይፈርሳሉ።

ሕዝቅኤል 30

ሕዝቅኤል 30:2-7