ሕዝቅኤል 30:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ዋይ! በል፤ እንዲህም በል፤“ወዮ ለዚያ ቀን!”

ሕዝቅኤል 30

ሕዝቅኤል 30:1-5