ሕዝቅኤል 30:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዐባይን ወንዝ ውሃ አደርቃለሁ፤ምድሪቱን ለክፉ ሰዎች እሸጣለሁ፤በባዕዳን እጅ፣ ምድሪቷንና በውስጧያለውን ሁሉ ባድማ አደርጋለሁ፤እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።

ሕዝቅኤል 30

ሕዝቅኤል 30:8-17