ሕዝቅኤል 30:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ፣ስፍር ቍጥር የሌለውን የግብፅን ሕዝብ እደመስሳለሁ።

ሕዝቅኤል 30

ሕዝቅኤል 30:9-18