ሕዝቅኤል 29:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ግብፅ ባድማና ምድረ በዳ ትሆናለች፤ ከዚያም እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ያውቃሉ።“ ‘የዐባይ ወንዝ የእኔ ነው፤ እኔም ሠርቼዋለሁ” ብለሃልና፤

ሕዝቅኤል 29

ሕዝቅኤል 29:2-10