ሕዝቅኤል 27:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጠረፍ አገር የሚኖሩ ሁሉ፣በአንቺ ሁኔታ ተደናገጡ፤ንጉሦቻቸው በፍርሀት ራዱ፤ፊታቸውም ተለዋወጠ።

ሕዝቅኤል 27

ሕዝቅኤል 27:26-36