ሕዝቅኤል 26:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ አንቺም እንዲህ ብለው ሙሾ ያወርዳሉ፤“በባሕር ሰዎች የሚኖሩብሽ፣ባለዝናዋ ከተማ ሆይ፤ እንዴት ጠፋሽ!ከነዋሪዎችሽ ጋር፣የባሕር ላይ ኀያል ነበርሽ፤በዚያ በሚኖሩትም ሁሉ ዘንድየተፈራሽ ነበርሽ።

ሕዝቅኤል 26

ሕዝቅኤል 26:10-21