ሕዝቅኤል 26:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መንገዶችሽ ሁሉ በፈረሶቹ ኮቴ ይረጋገጣሉ፤ ሕዝብሽን በሰይፍ ይገድላል፤ ታላላቅ ምሰሶዎችሽ ወደ ምድር ይወድቃሉ።

ሕዝቅኤል 26

ሕዝቅኤል 26:4-15