ሕዝቅኤል 23:41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተዋበ ዐልጋ ላይ ተቀመጥሽ፤ ዕጣኔንና ዘይቴን ያኖርሽበትንም ጠረጴዛ ከዐልጋው ፊት ለፊት አደረግሽ።

ሕዝቅኤል 23

ሕዝቅኤል 23:32-44