ሕዝቅኤል 22:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በውስጧ የሚገኙ መኳንንቷ ግዳይ እንደሚቦጫጭቁ ተኵላዎች ናቸው፤ በግፍ ትርፍ ለመሰብሰብ ደም ያፈሳሉ፤ ሕይወትም ያጠፋሉ።

ሕዝቅኤል 22

ሕዝቅኤል 22:24-28