ሕዝቅኤል 22:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰብስቤአችሁ የቍጣዬን እሳት በእስትንፋሴ አነድባችኋለሁ፤ እናንተም በዚያ ውስጥ ቀልጣችሁ ትቀራላችሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ቍጣዬን በላያችሁ እንዳፈሰስሁ ታውቃላችሁ።

ሕዝቅኤል 22

ሕዝቅኤል 22:20-24