ሕዝቅኤል 22:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመካከልሽ ያሉ ሰዎች ደም ለማፍሰስ ጒቦ ይቀበላሉ፤ አንቺም ዐራጣና ከፍተኛ ወለድ በመውሰድ ከባልንጀራሽ የማይገባ ትርፍ ዘረፍሽ፤ እኔንም ረስተሻል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

ሕዝቅኤል 22

ሕዝቅኤል 22:10-13