ሕዝቅኤል 21:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እንግዲህ፣ የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤በእጅህም አጨብጭብ፤ሰይፉ ሁለት ጊዜ፣ሦስት ጊዜም ይምታ፤በእጅጉ የሚገድል፣ለግድያ የሚሆን፣በየአቅጣጫውም የሚከባቸው ሰይፍ ነው።

ሕዝቅኤል 21

ሕዝቅኤል 21:9-15