ሕዝቅኤል 17:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘በሕያውነቴ እምላለሁ ይላል ልዑል እግዚአብሔር፤ መሐላውን ባቀለለበት፣ ውሉን ባፈረሰበት፣ በዙፋንም ላይ ባስቀመጠው ንጉሥ ምድር በባቢሎን ይሞታል።

ሕዝቅኤል 17

ሕዝቅኤል 17:6-22