ሕዝቅኤል 16:62 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ከአንቺ ጋር ቃል ኪዳኔን ዐድሳለሁ፤ በዚያ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቂአለሽ።

ሕዝቅኤል 16

ሕዝቅኤል 16:59-63