ሕዝቅኤል 16:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለወዳጆችሽ አሳልፌ እሰጥሻለሁ፤ እነርሱም ጒብታሽንና የማምለኪያ ኰረብታሽን ያፈርሳሉ፤ ልብስሽን ይገፉሻል፤ ምርጥ ጌጣጌጥሽን ይቀሙሻል፤ ዕርቃንሽንና ባዶ እጅሽን ያስቀሩሻል።

ሕዝቅኤል 16

ሕዝቅኤል 16:31-41