ሕዝቅኤል 12:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስለዚህ እንዲህ በላቸው፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከተናገርሁት ቃል ከእንግዲህ የሚዘገይ የለም፤ የምለው ሁሉ ይፈጸማል” ይላል ጌታ እግዚአብሔር።’ ”

ሕዝቅኤል 12

ሕዝቅኤል 12:20-28