ሕዝቅኤል 11:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መንፈስም ወደ ላይ አነሣኝ፤ በእግዚአብሔርም መንፈስ በተሰጠው ራእይም በባቢሎን ምድር ወደ ነበሩት ምርኮኞች አመጣኝ።ከዚያም ያየሁት ራእይ ከእኔ ወጥቶ ሄደ፤

ሕዝቅኤል 11

ሕዝቅኤል 11:23-25