ሕዝቅኤል 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግራቸው ቀጥ ያለ ነበር፤ ኮቴያቸውም እንደ ጥጃ ኮቴ ያለ ሲሆን፣ እንደ ተወለወለ ናስም ያበለጨልጭ ነበር።

ሕዝቅኤል 1

ሕዝቅኤል 1:1-8