ሐጌ 1:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም በዕርሻዎችና በተራሮች፣ በእህሉና በአዲሱ ወይን ጠጅ፣ በዘይቱና ምድር በምታፈራው ሁሉ፣ በሰውና በእንስሳ፣ በእጆቻችሁም ሥራ ላይ ድርቅ አመጣሁ።”

ሐጌ 1

ሐጌ 1:5-12