ሐዋርያት ሥራ 9:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጴጥሮስም ስምዖን ከተባለ ከአንድ ቍርበት ፋቂ ጋር በኢዮጴ ብዙ ቀን ተቀመጠ።

ሐዋርያት ሥራ 9

ሐዋርያት ሥራ 9:35-43