ሐዋርያት ሥራ 9:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሳውል አብሮአቸው ተቀመጠ፤ በኢየሩሳሌምም በመዘዋወር በጌታ ስም በድፍረት ይናገር ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 9

ሐዋርያት ሥራ 9:24-33