ሐዋርያት ሥራ 7:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም መርቶ ከግብፅ አወጣቸው፤ በግብፅ፣ በቀይ ባሕርና በምድረ በዳ አርባ ዓመት ድንቅ ነገሮችንና ታምራዊ ምልክቶችን አደረገ።

ሐዋርያት ሥራ 7

ሐዋርያት ሥራ 7:28-44