ሐዋርያት ሥራ 7:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፤ በንግግሩና በተግባሩም ብርቱ ሆነ።

ሐዋርያት ሥራ 7

ሐዋርያት ሥራ 7:20-32