ሐዋርያት ሥራ 5:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሦስት ሰዓት ያህልም ካለፈ በኋላ፣ ሚስቱ የሆነውን ሳታውቅ መጥታ ገባች።

ሐዋርያት ሥራ 5

ሐዋርያት ሥራ 5:1-10