ሐዋርያት ሥራ 5:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በየዕለቱም፣ በቤተ መቅደስም ሆነ በየቤቱ፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን ከማስተማርና ከመስበክ ከቶ ወደ ኋላ አላሉም ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 5

ሐዋርያት ሥራ 5:32-42