ሐዋርያት ሥራ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብዙ ወንዶችና ሴቶችም ከጊዜ ወደ ጊዜ በጌታ እያመኑ ወደ እነርሱ ይጨመሩ ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 5

ሐዋርያት ሥራ 5:13-18