ሐዋርያት ሥራ 4:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለመፈወስ እጅህን ዘርጋ፤ በቅዱሱ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ድንቅና ታምራት አድርግ።”

ሐዋርያት ሥራ 4

ሐዋርያት ሥራ 4:24-32