ሐዋርያት ሥራ 4:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመንፈስ ቅዱስም አማካይነት በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለህ ተናግረሃል፤“ ‘አሕዛብ ለምን በቍጣ ተነሣሡ?ሕዝቡስ ለምን በከንቱ አሤሩ?

ሐዋርያት ሥራ 4

ሐዋርያት ሥራ 4:18-35