ሐዋርያት ሥራ 3:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተም የነቢያት ልጆች ናችሁ፤ ደግሞም እግዚአብሔር ለአብርሃም፣ ‘በዘርህ የምድር ወገኖች ሁሉ ይባረካሉ” ብሎ የገባው ኪዳን ወራሾች ናችሁ።

ሐዋርያት ሥራ 3

ሐዋርያት ሥራ 3:20-26