ሐዋርያት ሥራ 3:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም አስቀድሞ ለእናንተ የተመደበውን ክርስቶስን እርሱም ኢየሱስን ይልክላችኋል።

ሐዋርያት ሥራ 3

ሐዋርያት ሥራ 3:14-23