ሐዋርያት ሥራ 3:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቅዱሱንና ጻድቁን ክዳችሁ ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ለመናችሁ፤

ሐዋርያት ሥራ 3

ሐዋርያት ሥራ 3:9-19