ሐዋርያት ሥራ 28:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና፤ጆሮአቸውም ተደፍኖአል፤ዐይናቸውንም ጨፍነዋል።አለዚያማ፣ በዐይናቸው አይተው፣በጆሮአቸው ሰምተው፣በልባቸው አስተውለው፣ይመለሱና እፈውሳቸዋለሁ።’

ሐዋርያት ሥራ 28

ሐዋርያት ሥራ 28:24-30