ሐዋርያት ሥራ 26:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እኔም ራሴ የናዝሬቱን የኢየሱስን ስም በምችለው መንገድ ሁሉ መቃወም እንዳለብኝ ወስኜ ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 26

ሐዋርያት ሥራ 26:1-16