ሐዋርያት ሥራ 22:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእኔ ጋር የነበሩትም ብርሃኑን አዩ፤ ነገር ግን የሚናገረኝን የእርሱን ድምፅ በትክክል አልሰሙም።

ሐዋርያት ሥራ 22

ሐዋርያት ሥራ 22:6-11