ሐዋርያት ሥራ 22:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በዕብራይስጥ ቋንቋ ሲናገር በሰሙ ጊዜ ከፊት ይልቅ ጸጥ አሉ።ጳውሎስም እንዲህ አለ፤

ሐዋርያት ሥራ 22

ሐዋርያት ሥራ 22:1-5