ሐዋርያት ሥራ 20:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በምሄድባቸው ከተሞች ሁሉ እስራትና መከራ እንደሚጠብቀኝ መንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል።

ሐዋርያት ሥራ 20

ሐዋርያት ሥራ 20:14-31