ሐዋርያት ሥራ 2:44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያመኑት ሁሉ በአንድነት ነበሩ፤ ያላቸውንም ሁሉ የጋራ አደረጉ።

ሐዋርያት ሥራ 2

ሐዋርያት ሥራ 2:37-47