ሐዋርያት ሥራ 2:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በሐዋርያት ትምህርትና በኅብረት፣ እንጀራውንም በመቍረስና በጸሎት ይተጉ ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 2

ሐዋርያት ሥራ 2:38-45