ሐዋርያት ሥራ 2:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ አንደበቴም ሐሤት አደረገ፤ሥጋዬም በተስፋ ይኖራል።

ሐዋርያት ሥራ 2

ሐዋርያት ሥራ 2:25-27