ሐዋርያት ሥራ 19:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጳውሎስም ወጥቶ ሕዝቡ ፊት ለመቅረብ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርት ግን ከለከሉት።

ሐዋርያት ሥራ 19

ሐዋርያት ሥራ 19:29-32