ሐዋርያት ሥራ 19:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጳውሎስም፣ “ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው።እነርሱም፣ “የዮሐንስን ጥምቀት” አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 19

ሐዋርያት ሥራ 19:1-4