ሐዋርያት ሥራ 15:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእነርሱም እጅ ቀጥሎ ያለውን ደብዳቤ ላኩ፤ወንድሞቻችሁ ከሆኑት ከሐዋርያትና ከሽማግሌዎች፤ከአሕዛብ ወገን አምነው በአንጾኪያ፣ በሶሪያና በኪልቅያ ለሚገኙ ወንድሞች፤ሰላምታችን ይድረሳችሁ።

ሐዋርያት ሥራ 15

ሐዋርያት ሥራ 15:14-29