ሐዋርያት ሥራ 15:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር የተመለሱትን አሕዛብ እንዳናስጨንቃቸው ይህ የእኔ ብያኔ ነው።

ሐዋርያት ሥራ 15

ሐዋርያት ሥራ 15:15-21