ሐዋርያት ሥራ 13:40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ነቢያት እንዲህ ብለው የተናገሩት እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ፤

ሐዋርያት ሥራ 13

ሐዋርያት ሥራ 13:39-48