ሐዋርያት ሥራ 13:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም በገባው ቃል መሠረት ከዚህ ሰው ዘር አዳኝ የሆነውን ኢየሱስን ለእስራኤል አመጣ።

ሐዋርያት ሥራ 13

ሐዋርያት ሥራ 13:13-31