ሐዋርያት ሥራ 10:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርሱም የሚያምን ሁሉ በስሙ የኀጢአትን ስርየት እንደሚቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”

ሐዋርያት ሥራ 10

ሐዋርያት ሥራ 10:33-48