ሐዋርያት ሥራ 1:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጴጥሮስም በመቀጠል እንዲህ አለ፤“በመዝሙር መጽሐፍ፣‘መኖሪያው ባዶ ትሁን፤የሚኖርባትም ሰው አይገኝ’ ደግሞም፣‘ሹመቱን ሌላ ሰው ይውሰደው’ ተብሎ ተጽፎአል።

ሐዋርያት ሥራ 1

ሐዋርያት ሥራ 1:16-26