ሉቃስ 8:55 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የልጅቷም መንፈስ ተመለሰ፤ ወዲያውም ተነሥታ ቆመች፤ ኢየሱስም የሚበላ ነገር እንዲሰጧት አዘዛቸው።

ሉቃስ 8

ሉቃስ 8:51-56