ሉቃስ 8:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አጋንንቱም ከሰውየው ወጥተው ወደ ዐሣማዎቹ ገቡ፤ የዐሣማውም መንጋ በገደሉ አፋፍ ቊልቊል በመንደርደር ባሕሩ ውስጥ ገብቶ ሰጠመ።

ሉቃስ 8

ሉቃስ 8:26-40